Friday, August 10, 2007

ስለ ኦጋዴን ጋዝ ከበሮ በዛሳ !!!

"የቬኑዜላ ፕሬዚዳንት ፣ ሁጎ ቻቬስ ፣ ከኢኳዶር አቻቸው ጋር 5 ቢሊዮን ዶላር ሊፈጅ ይችላል የተባለለት የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ስምምነት አደረጉ" በተባለበት በዚህ ሰሞን የኢትዮጵያ መንግሥት በኦጋዴን ክልል በካሉብና ሃላል ያለውን ጋዝ ለማልማትና ወደ ዓለምአቀፍ ገበያ ለማቅረብ የማሌዥያ መንግሥት ንብረት ከሆነው ፔትሮናስ ጋር የ1.9 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ኩአላ ላምፑር ላይ መፈራረሙ እኔን አላስደነቀኝም ። ዕድሜ ልካችንን ስንታለልበት ለከረምነው የኢትዮጵያ የነዳጅ ጉዳይ አሁንም ፣ አሁንም እየደጋገማችው ግራ አታጋቡን ። አንዲት የነዳጅ ጠብታ በዓይናችን ሳናይ በራዲዮና በቴሌቪዥን ብቻ አታደንቁሩን ። ከአሥር ዓመት በፊት ይኸው የኦጋዴን ነድጅ ሊወጣ ነውና "አክሲዮን ግቡ "ብላችው ነበር ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ወሬው እሱ ብቻ ነበር ።የአክሲዮኑ ነገር ደብዛው ጠፋ ። የሚያነሳውም የለም ። "ኡፈይ ! "ምርጫችን ባይሆንም "ኡፈይ ! "አልን ። ስለዚሁ የነዳጃችን ጉዳይ አንድ ጓደኛዬ "ነዳጁ ያለው ቴሌቪዥኑ ውስጥ ነው " ብሎ ከነገረኝ ቆይቷል ። አምኜዋለው ። ስለእውነት ፣ የአንዲት ሰሞን የፖለቲካ ኡኡታ ካልሆነ በቀር የ1.9 ሚሊዮን ዶላር ጋዝ የማውጣትና መስመር የመዘርጋት ስምምነት ይህን ያህል ምን ሆነና ነው ከበሮ የበዛለት? የጋዙ ማስተላለፊያ ቱቦ ወይም መስመር እውነት ኦጋደንን አቋርጦ ፣ ሞቋዲሾ ወይም ሶማሊላንድ በርበራ አልያም ጅቡቲ ወደብ ድረስ ይዘረጋል ? እሺ ፣ ስንት ጊዜ ስንት ዶላር ያስፈልገዋል ? የ1.9 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ለዚያ ሁሉ በቂ ነው ማለት ነው ? ወይስ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ደረቅ ቀልድ መቀለድ ስለማያሳፍራችው ያንኑ እንጨት እንጨት የሚል የገዳይ ቀልድ እንደለመዳችውት በኛ ላይ መልቀቃችው ነው ? ? ?

ወንድሞቼ ሆይ ፤ በየትኛው ሰላም በየትኛው ምቹ የልማት ወቅት ነው ይንን ለማድረግ ቆርጣችው የተነሳችውት ? ለሃገር አሳቢና ለሃገር ልማትና ዕድገት ተቆርቋሪ ብትሆኑ ኖሮ መጀመሪያ ጋዙ ካለበት የኢትዮጵያ መሬት ላይ እንደማንኛውም ዜጋ ኢትዮጵያዊ ሆነው ከሚኖሩት የኦጋዴን ሰዎቻችን ጋር መነጋገር ነበረባችው ። የኦጋዴን ህዝብ ደግሞ ከወያኔ ይልቅ የሚያደምጠው ኦብነግን መሆኑን እኛ አናውቅ እንደሆን እንጂ እናንተ አሳምራችው ነው የምታውቁት ፤ በአጩሜው ተዠልጣችዋልና !! ደሳሳ ጎጆውን በላውንቸር ከምታጋዩበት ፣ ዕርዳታ የሚያገኝበትን መንገድ ከምትዘጉበት ፣ ሴቶቻቸውን አስገድዳችው ከምትደፍሩባቸው ፣ የልማትና የሰብአዊ ሰራተኞቻቸውን ከምትገድሉባቸው ፣ ቀይ መስቀልን ከምታስወጡባቸው ይልቅ ከኦብነግ ጋር ገለልተኛ የሆኑ አስታራቂዎች ባሉበት በሶስተኛ ሃገር ላይ ብትመካከሩ ኖሮ እናንተ ከመረጣችሁት ፍጅት የተሻለ ነገር ባየን ነበር ። ግን አልሆነም ። ምክንያቱም እናንተ አንዴ በመግደል ተወልዳችዋል ። በመግደል አድጋችዋል ። በመግደል ሸምግላችዋል ። በመግደል አፍሮ የነበራችው መንደርተኞች ዛሬ በመግደል መላጣና ሸበቶ ሆናችዋል ። ብሩህ ዓይን የነበራችው ሰዎች ዛሬ በመግደል መነጽር ለብሳችዋል ። የናንተ ግድያ መቆሚያው የትና መች እንደሆነ ማንም አያውቅም ። 17 ዓመት ጫካ ገደላችው ። 16 አመት ከተማ እየገደላችው ነው ። ጋምቤላ ትሄዳላችው - ትገድላላችው ። ኦሮሚያ ትሄዳላችው - ትገድላላችው ። አዋሳ ትሄዳላችው - ትገድላላችው ። ጎንደር ትሄዳላችው - ትገድላላችው ። ኦጋዴን ትሄዳላችው - ትገድላላችው ። ከማን ጋር ነው መኖር የምትፈልጉት ? በኢትዮጵያ ምድር ከሚገኙት አብዛኛው ብሄረሰቦች ጋር ተናክሳችው ፣ ተቧጭቃችው ፣ ሆድና ጀርባ እሳትና ጭድ ሆናችው እንዴት ነው በሥልጣን መቆየት የምትፈልጉት ? ለመሆኑ እናንተ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ዓይነት ሥርዓት ለማስፈን ነው የበሽታና የረሃቡን ዱካ እየተከተላችው ከበሽታና ከረሃብ የተረፈውን ሰላማዊ ሰው ከዳር እስከ ዳር የምትፈጁት ? ? ? እና ደግሞ ከሁለት ወይም ከሶስት አልያም ከስድስት ወራት በኋላ ማነው በናንተ ጥይት የሚረፈረፈው ባለተራ ብሄረሰብ ? እሱን እያሰብኩ ነው የምጽፈው ። የግድያ ልክፍታችው ከገዛ ሃገራችን ድንበር ተሻግሮ የሰው ሃገር ድረስ መዝለቁ የታወቀ ነውና የናንተ መድፍ የሚረጭበት የሚቀጥለው ባለተራ ሃገርስ ማን ይሆን ? ? ?

ባለመድፍ ወንድሞቼ ፤ ከላይ ለጠየኳችው ጥያቄዎች ከቻላችው መልሱን ስጡኝ እንጂ የኦጋዴንን ህዝብ መግደላችውን በመገናኛ ብዙሃን ባስነገራችው ማግሥት ስለጋዝ አታውሩልን ። በ1.9 ሚሊዮን ዶላር የግለሰብ ሃብት የሆነ አነስተኛ አጂፕ የነዳጅ ማደያ እንጂ በሃገር ደረጃ የሃገር ሁሉ ከበሮ የሚደለቅለት የጋዝ ልማት ሰምቼም አላውቅም ። አንድ ቀን ለማደር ብላችው የማይሆን ዝባ ዝንኬ በመገናኛ ብዙሃን እየለቀቃችው ሚዲያውን አታርክሱት ። የአየር ጊዜውን አትጫወቱበት ። የቬኑዜላ ህዝብ ስለ 5ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያ ያወራል ፤እናንተ ገዳዮች ፈርዶባችው ስለ 1.9 ሚሊዮን ዶላር ጋዝ ወሬ ትለፈልፋላችው ። ማፈሪያዎች !!!

Wednesday, July 18, 2007

ወያኔዎች ፤ መግደልና ማሰር አይሰለቻችሁም ወይ?
አሥራ ስድስት አመት ሙሉ ገደላችው ። አስራችው ። አሰደዳችው ። የቻላችሁትን ያህል ገንዘብ ዘረፋችው ። ጫካ ውስጥ የረባ ምሽግ እንኳ ያልነበራችው ፍጡሮች ዛሬ ቤተመንግስት የመሳሰለ መኖሪያ ቀልሳችው ትኖሩበታላችው ፤ የተረፋችሁንም ለፈረንጅ ታከራያላችው ። በኢትዮጵያ ምድር ሁሉም ነገር የናንተ ሆኗል ። የናንተ እጅና እግር የሌለበት ወይም ያልደረሰበት የንግድም ሆነ የልማት ተቋም የለም ። የኢትዮጵያን የልጅ ልጆች ሁሉ በዱቤ ቸብችባችው ዶላሩን ወስዳችሁታል ። በውጭ ያሉ ባንኮች ለዚህ ምስክር የሚሆኑበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ። ከአሁን በኋላ የሚወለዱ ኢትዮጵያዊ ህፃናት ከናታቸው ማህጸን ሲወጡ በአንገታቸው የዱቤ ሠርተፊኬት አንጠልጥለው መሆኑን ካወቅን ቆይተናል ። ወባን "አይዞህ በርታ" ብላችው አዲስ አበባ የጨመራችው ጥቂት ማፍያ ሠዎች ይህ ሁሉ የናንተ ሆኖ ሰላማዊውን ዜጋ ትገድላላችው ፤ ታስራላችው ፤ ታሰቃያላችው ። ምን አድርግ ፣ ምን ሁን ነው የምትሉት ? እሽ ምን እንሁን ? ....... ንገሩን እንጂ !!!



እንዴት አንድ "ጭቆና አንገፈገፈኝ!" ብሎ ጫካ ውስጥ መከራውን የበላ ፤ የተናቀና የተዋረደ ቡድን በለስ ቀንቶት መንግሥት የመሆን እድል ሲገጥመው ተመልሶ ጨቋኝ ይሆናል ? ያውም የከፋ ! ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀው ጨቋኝና ውሸታም መንግሥት !! .....ለጋዜጠኛ የእድሜ ልክ ፍርድ የሚሰጥ መንግሥት !! ..... ሰላማዊ እንደሚሆን በተነገራቸው የምርጫ ሂደት ላይ የተሳተፉ ምሁርና ሽማግሌ ባለራእይ ዜጎችን የእድሜ ልክ እስር የሚሸልም እርጉምና በራሱ የማይተማመን መንግሥት - ያውም አሸንፈውት ። ለምረጡኝ ዘመቻ የተጠቀሙበትን የቅስቀሳ ንግግር ለመክሰስ የተጠቀመ ፤ ከዚያም የእድሜ ልክ እስራት የበየነ ዓይን አውጣ መንግሥት !! ጠመንጃችው ከጀርባቸው ዞር ቢል ባዶ ሆናችው የምቀሩ እናንተ የገዳይ ማህበር አባላት እባካችው ህዝቡን እስቲ ምን አድርግ ፣ ምን ሁን ነው የምትሉት ? እሽ ምን እንሁን ? ...... ንገሩን እንጂ !!!



በምርጫው ሰበብ ያሰራችኋቸውን አሸናፊ ተመራጮች አንገታችሁን ተይዛችው መፍታታችው ላይቀር ለምንድ ነው ሁለት አመት ሙሉ ያሰቃያችዋቸው ? የህግ ሥርዓታችሁ የበሰበሰና የገማ መሆኑን ማንም ነው የሚያውቀው ። በሱ መነገድ እንደሆን አይቻልም ። ይሄ የሰለጠኑና ሰርቲፋይድ የሆኑ ምስክሮችን ከየትም እየለቃቀመ "በምስክር ስም" ለችሎት የሚያሰማ ፍርድ ቤት የናንተ አንዱ የማጥቂያ ብርጌድ ነው እንጂ ፍርድ ቤት አይደለም ። ለምን "መብረቅ" ወይም "በርቂ" ወይም " ክብሪት ብርጌድ" ወይም "ሬጅሜንት" አትሉትም !! እንደዚያ ብትሉት ነበር የዓለም ህብረተሰብ የሚያምናችው ። ለዚያው ሰርቲፋይድ ምስክሮቹ ሰርቲፋይድ ያልሆኑበትን የእውነት ቃል ሲለፈልፉ እየተሰማ ። እነዚህን ሰዎች ለመፍታት ሺ ስም ብትሰጡ "ምህረት" ፣ "ይቅርታ ጠየቁ" ፣ "ስህተታቸውን አመኑ " ፣ ግማሽ ሃላፊነት ወሰዱ" ብትሉ ፤ የፈለጋችሁትን ቃላት ብትደረድሩ አምኖ የሚያዳምጣችው የለም ። ሰዎቹ የሚፈቱት አንገታችሁን ስለተያዛችሁ ብቻ መሆኑን ነው የምናውቀው ። የታሰሩትም ስላሸነፏችው ነው - ያውም በዝረራ ! በባዶ ! በዜሮ ! ታንክ ሳይኖራቸው...... ይህን እወቁ ። ማንም አይረሳም ። ከማንም ኢትዮጵያዊ ህሊና ውስጥ የሚፋቅ ታሪክ አይደለም ። የሚፈቱትም ስላሸነፏችሁ ነው - ታንክ ሳይተኩሱ ። እነሱን እስር ቤትአጉራችው እናንተም እኛም እንቅልፍ የለንም ። ኢትዮጵያዊው በሙሉ አይተኛም ። አልተኛም ። ይህን ታውቃላችው ። ከምርጫው በፊት የነበረው አተኛኘታችውና አተኛኘታችን ከምርጫው በኋላ ተለዋውጧል ። ግን ግን እኔ የማይገባኝ መግደል የምታቆሙት መች ነው ? ማሰርስ ? እንደናንተ ማሰርና መግደል የሚወድ የለምና !!



አንድ ነገር ልንገራችው ። አዲስ ነገር አይደለም የምነግራችው ። 16 አመት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የነገራችውን ነው የምነግራችው ። መንገር ሳይሆን ማስታወስ ልበለው መሰል ። ሰላማዊ ሰዉን በየአስፋልትና ገጠር ላይ ስለደፋችሁት ፤ ጨለማ ቤት ስላጎራችሁት ፤ እንደለመዳችሁት 40 ሺ ወጣት ሰብስባችው ስለቀጠቀጣችው ወይም ስላሰራችው ፤ እድሜ ልክ ወይም 20ና 30 አመት ስለፈረዳችው ፤ የኢትዮጵያዊው የለውጥ ስሜት ፣ ጉጉት ፣ የመናገር ፣ የመሰብሰብ ፣ በፈለገው የሙያም ይሁን የፖለቲካ ማህበር የመደራጀት ፣ በመረጠው የፖለቲካ ሥርዓት ጎዳና መጓዝና ከልቡ በመረጠው ተመራጭ መተዳደር ተስፋው አይሞትም ። ምንም ተባለ ምን የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ይኸው ይፍፈጸማል ። የሠው ልጅ የለውጥ ስሜት በመግደል አንድ ቦታ አይቆምም ። ለውጥን በማሠር ማገድ አይቻልም ። ለውጥ ሂደት ነው ። ይሄዳል ። የኢትኦጵ መጽሄትና ጋዜጣ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት የሆነውን ጋዜጠኛና አሳታሚ ሲሳይ አጌናን ወደ 100 ሺ የሚገመት ጥሬ ገንዘብ "ለምርመራ" በሚል ሰበብ ቀምቶ ዛሬ ደግሞ 100ሺ ብር እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ መፍረዱ ምንድ ነው የሚባለው ? ። የፈለገ ዓይነት የጭካኔ ፍርድ ከፍርድ ቤቶቹ ብርጌድ ቢተኮስ ለውጥ ኢትዮጵያ ውስጥ አይቀርም ። እናንተ ምን እንደምትሉን ባይገባኝም እኔ በበኩሌ እንዲገባችሁ አድርጌ የምለው አለኝ - " እያንዳንችሁ የእጃችሁን ታፍሳላችው ..... በንጹሃን ደም የበሰበሰው እጃችሁና በዘረፋና በትዕቢት ያበጠው ልባችው አንድ ቀን ፍርዱን ከኢትዮጵያ ህዝብ ያገኛል ። በመንግሥትነት ስም በቡድን ተደራጅተው የኢትዮጵያን ህዝብ የገደሉ ሁሉ ሲዋረዱ አይተናል ። እናንተም ከዚያ ውርደት አታመልጡም ።

በመጨረሻም ..... ምን አድርግ ፣ ምን ሁን ነው የምትሉት ? እሽ ምን እንሁን ? ..... ንገሩን እንጂ ! መደብደብ ፣ ማሰር ፣ መግደል ፣ በቶርቸር ማሰቃየት ፣ ማሰደድ ፣ ባንክ ዘራፊ ሆናችው "ባንክ ዘራፊ ነው .... የሰለጠነ አድማ በታኝ ፖሊስ እና ውኋ መርጪያ የለንም" ማለት አይሰለቻችሁም ። ስንት መሬት ፣ ስንት ሰላማዊ ሰውና ስንት ብር ነው መብላት የምትፈልጉት ? ? ? ? ? ጅቦች !! የሠው ጅቦች !!!!






Thursday, May 17, 2007




IPI resolutions on Ethiopia journalists held in prison.

Meeting at its Annual General Assembly 14 May, 2007 in Istanbul, Turkey, the IPI members,International Press Institute, adopted a resolution calling on the Ethiopian authorities to immediately release all imprisoned journalists and refrain from punishing the media for its reporting.

The IPI membership believes that editors and journalists have been arrested as a punishment for their writing. Therefore, the IPI membership calls on the Ethiopian government to release all imprisoned journalists, halt the closer of media organizations and allow the foreign media access to the country. (to read full text please go to ''www.freemedia.at'')

Thursday, May 03, 2007




Journalists held in Ethiopia's jail should be released.
ወሬ አታብዙ ጋዜጠኞችን ፍቱ ፤
ኤሊያስንም ለቀቅ አድርጉት
Ethiopia, where the government launched a massive crack down on the private press by shutting newspapers and jailing editors,leading CPJ's (Committee to Protect Journalists), dishonor roll.
Indicator: Imprisonments rise from two to 18. Dozen forced into exile.In 2006 alone,authorities ban eight newspapers,expel two foreign reporters, and block critical Web sites.Only a handful of private newspapers now publish, all under intense self-censorship.
Committee to Protect Journalists,CPJ.
Ethiopia has acquitted 8 newspaper editors and publishers but still holds at least 12 more that were rounded by following the aftermath of the 2005 general elections. All the prisoners were accused of attempted genocide and treason and faced life imprisonment or death penalty if convicted.
International Federation of Journalists,IFJ.
Freedom House has tracked a disturbing five-year downward trend in Ethiopia,where an already repressive environment became much worse in 2006 since the government began cracking down on critical journalists be expelling foreign correspondent and imprisoning opposition reporters.
Freedom House
Internet watchdog on Thursday accused Ethiopia of blocking scores of anti-government Web sites and millions of blogs in one of sub-Saharan Africa's biggest cases of cyber-censorship.Woyanne propaganda minister dismissed the report as "a baseless allegation." "We may have technical problem from time to time ,"information minister spokesman Zemedkun Tekle. "But we have not done anything like that." Liar!
The OpenNet Initiative- a partnership between Harvard law School, and University of Toronto and Cambridge and Oxford-said it had gathered proof of interference. "We have run diagnostic tests using volunteers in Ethiopia which indicate that they are blocking IP addresses," OpenNet research director Robert Fan's said, referring to the unique numeric addresses of Web sites---
Ethiopian Review

ማስታወሻ ከጮሬበር
ኤሊያስ ክፍሌን በመክሰስ ብቻ ጊዜያችሁን አታጥፉ ። አንዴ ሃገር ውስጥ ፣ አንዴ በውጭ ሃገር....። በፍፁም አልቻላችሁትም ። ግፋ ቢል በሁለት አሮጌ ኮምፒውተሮች ነው መከራ የሚያሳችው ። እናንተ ግን ብዙ ብሮችና ብዙ የተባበረ ጭንቅላት ይዛችው ነው የምትከታተሉት ። ያውም በመክሰስ ጭምር ። የመሰላችሁን ትፅፉ የለም እንዴ ስለኤሊያስና ድረ ገፁ !! ኤሊያስ መች ከሰሳችው !! ፀሃፊ ነን የምትሉ ከሆነ ብዕራችውን አሳዩን እንጂ ሃምሳ ጊዜ ፍርድ ቤት አትሩጡ ። ኤሊያስ እኮ ስሙንና አድራሻውን በግልፅ አስቀምጦ ነው የሚፅፈው ። ሁልጊዜ እሱን የምትወነጅሉት ሰዎች የት ነው ያላችሁት ? እነማን ናችው ? "ወያኔ ናችው" ከመባል በቀር ምንም መረጃ የለንም ። ወያኔ ደግሞ አንድ ሰው ወይም መለስ ዜናዊ ብቻ ዓይደለም ። ህዝቡ የመለስ አስተዳደርን "ሰላማዊ ሰው ገዳይ ነው" ብሎ ለለውጥ የተነሳሳው ሌላ ገዳይ ለመተካትም አይደለም ። መንግሥትና የመንግሥት ደጋፊዎች እንደምትሉት "ሕገ-መንግሥታዊውን ሥርዓት ሕገ-መንግሥታዊ ባልሆነ አካሄድ" ለመገልበጥ የሞከረም የለም ። ይህ ሁሉ ውሸት መሆኑን ታውቃላችው ። እንደኔ ፣ እንደኔ እባካችው ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቱን በሚገባ የሚጠቀመውን አንድ ኤሊያስ ክፍሌና ድረ ገፁን አትዘንጥሉ ። ይህን ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ብታገኙት እኮ በመድፍም የምትለቁት አይመስልም - እንደ አፈራራችው ።

Thursday, April 19, 2007

Virginia-Tech, a shocking massacre.
Washington D.C. metropolitan area is a center for Ethiopian origin citizens. I used to live in Virginia and I knew so many Ethiopian origin students who have been going to Virginia,DC or Maryland Universities for their higher education program. I have shocked when I heard news about the killings of students, professors and staff members at Virginia Tech.I know it is tough for families, friends and communities who lost their loved ones.For me it is a nightmare and an unacceptable on this bright century, and an educational institutions should be out of gun.

Tuesday, April 17, 2007

More Cruelty of Government.
For some of us who born or grew up in civilized and rich country, situation of human rights in Ethiopia has been not as we expected.Everyday when we are trying to see some thing positive about our country's current situation from the international media outlets, unfortunately, we have been colliding with killing or jailing words. Today, I have read an article of cruelty of Ethiopian government in Western Ethiopia from the Sanfrancisco Chronicle, page A-8.
To read full story, Source: The Sanfrancisco Chronicle, Link: ER

Monday, April 16, 2007

Report of torture in Ethiopia are wide spread
For those who believes the principle of democracy but don't want to read about shocking stories of Ethiopian innocent citizens - killed or tortured - by Ethiopian government, please, read the Sanfrancisco Chronicle report to update your information.

Ghimbi-Ethiopia :
First,the police officer threw Tesfaye in to a dark cell. Then, each day for 17 days it was the same routine: Electric shocks on his legs and back, followed by beatings with rubber truncheons. Four or five officers would then surrounded and kick him. At last, a large bottle of water would be tied around his testicles. He'd pass out. (Read full report)

Sunday, April 15, 2007



በኢትዮጵያ ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲረጋገጥ ፤ የተከፈለው መስዋዕትነት ፤ ብዙ ትውልዶችን አስቆጥሯል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሃሳብን በነጻነት መግለጽን ባህሉ እንዲያደርግ ፤ ከእስራት ጀምሮ የህይወት መስዋዕትነትን ጭምር ተከፍሏል ። በተለይም ይህ ትውልድ ሃሳቡን በነጻነት ለመግለጽ የብዕር ጠመንጃውን አንግቶ ፤ የህዝብን ድምጽ ለማሰማት ታስሮና ሞቶ ፤ ታላቁን የአርበኝነት ተግባር ፈጽሟል ። ወደፊትም ይፈጽማል ።

Saturday, April 14, 2007



Ethiopian Journalists - Out of Prison Picture

Thank you the freedom of the press fighters,you are real Ethiopians.Being independent journalist and working on free media is not easy in Ethiopia.As we had been followed closely your case and situation in prison we will watch others who have been in prison now and your life after prison.The Ethiopian people and international community knows that you were prisoned seventeen months only because of your journalism profession.The government should compensate you.You deserve compensation from your jailer and award from the international freedom of the press fighter organizations.


Concerning EFJA, Ethiopian Free Press Journalists Association, especially; Gash Kifle Mulat, Dawit Kebede, Aklilu Tadesse and girma Endrias, you are wonderful! I know life could be tough in exile, but you are doing best job for voiceless fellow journalists rather than living for yourselves and all your families. I didn't get an opportunity to see an organization and leaders like EFJA and Ethiopian Teachers Association, ETA, throughout my life.I am so proud of EFJA which sheltered all independent journalists in our country , Ethiopia and makes louder voice for its member freedom of the press fighters. Please, continue what you are doing for those independent journalists who have been suffering in jail a lot and for those who crossed the border to save their lives and living in a harsh and bad situation as refugee in different part of the World.


Further more, I really appreciate your media coverage for those oppressed journalists who had been employed by Ethiopian government, subjected to lie their own people and finally had been abandoned the more jailer and killer government in Africa. Because, the government journalists association's has no right to be voice of the truth.It speaks when it get permission from the government officials. That is shame!! Leading professional organization with out basic rights is not part of life. I would like to end this part of my letter by these words; government journalists please come to the truth track!!!

Wednesday, April 11, 2007

No one surprised by these Ethiopian government high-level liar officials behavior. There is no way to stop them, first, from cheating their own people, and then the International community.Watch,listen and follow them,they will cheat us for good until the World ready to cheat them.

Tuesday, April 10, 2007


"Genocide" and "high treason" charges have been dropped against them and they will be tried for "plotting to overthrow the government" and "incitement to rebellion." RSF

First, High level officials of the country,Ethiopia,finally have start thinking as human being.But they need to understand more and more.As they said, now, no genocide and high treason occurred after the result of the national election of may 2005, people knew that there was no "plotting to overthrow the government " or "incitement to rebellion."That's the fact on the ground.

Second, Mr.Sisay Agena, publisher of Ethop and Abay monthly magazine and weekly news papers, freed from his charge, good thing.What about his dozen computers and huge amount of money that taken or robbed by government security agents in the name " for investigation purpose" during his arrest late 2005? The court should give order to police department,investigation cell or security agents to give back all his own personal work equipment and money,too.

Third, we know that Ethiopia has not enough money to cover annual budget of the country's expense as a country. This country depends on out side source for its governmental function.
So, spending donated money or other form of outsiders support on this type of false accusation,torturing and killing innocent citizens of the land every corner is meaningless.Waste of time, waste of manpower for meaningless purpose, no one benefited from this kind of kid's play. Government should work on the basis of truth.That way helps people and a country to work together for a common agenda-fighting poverty,aids,access for pure drinking water,basic health service and so on.
Picture: Journalist and publisher Siyay Agena.

Monday, April 09, 2007


8 JOURNALISTS FREED

8 Ethiopian free press journalists who have been in jail since late 2005 and charged in fictitious genocide and treason have been freed today.Including journalists court ordered prison authorities to release 25 defendants.Beyond ordering prison officials to free them immediately there is no confirmation about their release.
These are the names of journalists;
1. Sisay Agena, 2.Eskinder Nega,3.Serkalem Fasil,4.Fasil Yenealem,5.Dereja Habtewold,6.Feleke Tibebu,7.Nardos Meaza,8.Zekarias Tesfaye.
Note from choreber: Previously, we observed some human rights activists,independent journalists,politicians and innocent citizens of the land were released to be rearrested while walking freely on the way home.I would like to say that do not do that again, please.
picture: Eskinder Nega,Serkalem Fasil and Sisay Agena.

















Friday, April 06, 2007


Judges, people needs justice!!

Ethiopian court ruled that 41 leaders and members of the main opposition political party,CUD, and other defendants in the same charge file were to defend their case. Another 21 defendants were acquitted of the first charge out of six charges. Of another 29 whose case is being tried in absentia some were acquitted and suspended

Note from Choreber blogger: That is not good enough.You know these leaders of the people are innocent.These brave and highly effective human rights and development activists, politicians, best educated of the land and journalists should deserve justice.Let them go home today.
Pictured above : Dr.Taye Woldesemayat, president of Ethiopian Teachers Association, Mr.Aregawi Berhe, Political Party Leader,Professor Getachew Haile, highly educated Ethiopian, Mr.Kifle Mulat, President of Ethiopian Free Press Journalists Association, Dr.Negede Gobeze, Political Party Leader, and Famous Ethiopian Artist, Mr.Tamagne Beyene.

























































Thursday, April 05, 2007

Ethiopian man wins $ 5 million in Georgia lottery
Choreber Blogger: Good for you.u.


Wednesday, April 04, 2007

Early this year over 20 Innocent Oromos Killed by Government


By all accounts,it is there,on Gaara Suufi (mountain) that the TPLF regime murdered 20 Oromos early this year.It looks like TPLF is determined to turn every inch of Oromo territory in to killing fields.Oromos, young and old,women,children and the elderly, are murdered every where; in school, on the street,in their homes,in detention camps and now on the mountain.

Ayisha Alii,( see picture) was fourteen years old.Her mother,Aadde Shamisii, described the events leading up to her daughters murder to Voice of America (VOA) as follows ......( click here to read full text)



The same old song by Ethiopian judges
(Concerning Prisoners of Conscience)

As Ethiopians,diplomatic missions and the international community expected the court ruled the defendants to defend their cases.This is the same old story we have observed for the last 15 years.Defendants should be go home freely than spending their precious time in jail with out any reason.people's need them.They are college lecturers,human and development activist,free media journalists and so on.If the judiciary system of the country moves freely these people should go home today.The same old trick on the same court and judges, every year ,to stay in power forever.Wow Ethiopian officials !!!!
Pictures of prisoners of conscience in Ethiopia : Dr.Birhanu Nega, Dr.Yacob Hailemariam, judge Birtukan Mideksa, Mr.Kifle Tigneh and professor Mesfine Woldemariam.

Tuesday, April 03, 2007



Endless accusations to kill beloved leaders of the people
On the endless trail of the main opposition political leaders, human and development activists and free press journalists of Ethiopia, the judges decided to adjourn the proceeding for tomorrow, April, 4,2007.

Monday, April 02, 2007

Court adjourned for tomorrow


Ethio-Zagol April,2,2007

The court is adjourned again; this time for tomorrow.The briefings continued today with remaining part of the documentary evidence summarized.
Note from Choreber Blogger:These are ( not only these) journalists of the independent press in Ethiopia who have been in jail after the historic May 2005 National election.They are charged with fictitious genocide and treason, and on the process of fictitious trial for more than one year. Previously, government brought its well-trained and certified witnesses and they testified for the government side. But the people of Ethiopia knows about certified witnesses and no one get confused on this big national case.Genocide and treason is a common charge for independent journalists by selfish African unelected officials,especially; in Ethiopia.
Pictures:From left to right, Eskinder Nega,Mesfine Tesfaye,Dawit Fasil and Dawit Kebede.

Friday, March 30, 2007


The Trial Postponed Again

The trial of the main opposition political party leaders,civic activists and independent journalists postponed again.This time for Monday,April 2nd,2007.The court presented the summary of the audio,video and documentary evidence today.It said the rest of the prosecutor's evidence will be summarized and presented on Monday,April 2nd,2007.The court was packed,tens people couldn't get sits.The judges said that they wouldn't continue in the after noon as one of the judges was sick.

Note from choreber blogger: Nobody expect fair and true justice's from politically assigned judges who serves high level, corrupted and killer government officials than the country's law. Last week one of the judges didn't show up and the court hearing was ended up with in five minutes.Next Monday, really, we don't know who going to be sick!!!!! The country's justice system has been running like this for the last 15 years.

Pictures: Journalist & publishers , Mr.Sisay Agena and Mrs. Sekalem Fasil, among accused prisoners of conscience.


Thursday, March 29, 2007

Helicopters fire on Somali market
BBC News, March 29, 2007





.





Ethiopian helicopter gunships have fired at a market near an insurgent stronghold in the Somali capital.
The BBC's Mohammed Olad Hassen in Mogadishu says hundreds of insurgents armed with rocket launchers and machine guns are battling Ethiopian troops.Ethiopian tanks are also deployed. Crowds dragged several dead bodies in uniform through the streets.The security crackdown in the south of the city is being billed as a three-day operation to restore order. ( to read full report click here)
picture by Daniel VDM,attack helicopter,made in South Africa.

Monday, March 26, 2007

Man tortured to death
By Ethio-zagol

Gonder resident Tsegaye Ayele was tortured to death by the Federal police.Tsegaye was arrested in December last year and taken to Addis Ababa's Maekelawi prison where he was severely tortured, resulting in series damage to his brain.He was hospitalized last month.All attempts by doctors at the Ras Desta Damtew hospital to save his life were in vain as he passed away today

Friday, March 23, 2007


We need peace for our country.
Peace and reconciliation.










Ignore all the ills and mistakes,blunders and ignorance in all the leaders/followers we have had for the years.Let us pick what is/was good and build on top of that.Let us get together and love each other,as we do not have any other choice left to pick.We picked all the other options and fought for the last 30 years.please,lets us not kill each other. ( Picture by jylcat)
Getachew T.A opinion (Nazret.com,March 23,2007)

Ethiopians in London at US Embassy
By Wondimu Mekonnen, March 23, 2007

Hush!Make no sound!
They will be back again in court,
Shackled,gagged and bound;
under menacing guards escort.
Kalashnikov in one hand,grenade in the other;
to kill to maim or to cause fatal wound.
Freeze!Don't move!Agaazi warn the prisoners;
Condemned to serve time,for an invented crime.




Sunday, March 18, 2007


Universities with out books,libraries,professors and doctors are not University

Comment from: Lama [Nazret .com visitor] 03/18/07@02:24

You people, you are crazy and you don't know what you are talking about.The population of Ethiopia is 75 million.Among these 120,000 students attend University means nothing.Before we go too far, our neighboring ,country Kenya's population is less than 40 million and nearly half million students attend Universities.Kenyan Universities are equivalent to European Universities.Professors and doctors lead all Universities.All Universities run researches.Intellectuals are free.They have no problems to watch over their shoulders.The people are free.The country is free.

Woyane cadres give nonsense and cheap propaganda's about Ethiopian Universities.Universities with out books,with out libraries,with out professors and with out doctors are less than high schools.Also,how the worlds believe that poorest countries like Ethiopia could afford to build 11 Universities with full man power and materials at once?And,two million Tigreans are militia and depends on Woyane government.Ethiopia makes lecturers those who attended Universities for three years and have insurmountable problems to read and write.Unless they pick people from the streets of calcutta,India and call them lecturers and this is exactly what Woyane does.There are many highly educated Ethiopians in Diaspora.They are ready and happy to do every thing they could to help their country.The biggest obstacle is Ethiopians are not free.If you are Amhara,you have to join Amhara party which is a puppet or toilet cleaners of Woyane.If you are Oromo you have to join a puppet or a toilet and dish washers of Woyane OPDO.Many Ethiopian leave the country because they don't want to join those shit parties and carry their membership cards and pay membership fees.By Woyane hidden law any Oromos graduate from Universities or college should be a member of slave's party(OPDO) and pay party membership fees.Educated Oromos don't want to be a member of toilet cleaner's party and leave the country.This is a golden opportunity for Woyane and they gave and give the jobs for Tigreans.

Please,Nazret.com don't bring such useless propaganda's for comment.Ethiopian people won't be dumped by Woyane's empty hope.This site is visited by many foreigners.And if they come across the above mentioned figure of students attend Universities is shame.Ethiopia supposed to send three million students o Universities.The number of people in jails is eight times greater than the number of students attend Universities.

Some blind folded useless Woyane supporters call this economic development.In countries like Sweden,Norway,Denmark who their population is less 12 million,from one state more than 125 thousand students attend Universities.My message to Woyane supporters is,Shut up and eats a left over you get from Woyane.To Woyane,a time will come when you defecate what you did to Ethiopia.Whether you like or not you will face it.

Friday, March 16, 2007

Love struck stalker spills acid on young beauty

Kamilat Muhisin,21,lies at the Yekatit 12 Hospital,her face,chin,neck and chest severely disfigured from acid burns a result of an acid attack by a man whose romantic advances were not reciprocated by Kamilat.(To read full report click here)

The family of Kamilat Muhisin has opened a bank account for those who are interested in helping to pay Kamilat's medical fees abroad. The account number is at the Commercial Bank of Ethiopia, Paulos Branch account number 27645.

Thursday, March 15, 2007


IFJ calls for the release of journalists imprisoned in Eritrea and Ethiopia

"Eritrea and Ethiopia are both creating a lasting legacy of human rights abuse and intolerance for free expression that is not just taking a toll on society but also on the health and well being of the journalists they have detained for an unconscionably long time," said Gabriel Baglo, director of the IFJ Africa office.
( to read full report click here)

Sunday, March 04, 2007


Grand Rapids Celebrated Adwa

March 4, 2007 (Choreber)
The 111th anniversary of the victory of Adwa celebrated by Ethiopians residing around the Greater Grand Rapids area on Saturday, March 3, 2007.

On March 1896, invader Italian forces leaded by professional military generals, well-trained and experienced troops and organized by heavy and sophisticated weapons had tried their best to occupy the whole Ethiopia but, the invading war plan didn't work as planed. Because, Emperor Menelik II and his wife Empress Taitu were at the war front of Adwa to lead the freedom lover and unconventional freedom fighter patriots of Ethiopia who were mobilized and volunteered from every corner of the country under one oath- Unity and Freedom.

The main cause of the battle of Adwa was the aim of the Italian government who had wider and longer dream of occupying of the land of Ethiopia as many African nations who were under colony of different European powerful countries.

Chairperson of the Association,Mr. Bayei Desta said interms of freedom the victory of Adwa have been playing a signifant role not only for Ethiopia but also for entire Africa.

The Adwa anniversary of Grand Rapids was organized by Ethiopian Community Association of Greater Grand Rapids. Participants of the event were served by poem, video, food, beverages and live music band at the gathering hall.


Tuesday, February 27, 2007


Urgent Help for Independent Journalists

EMF, Ethio Media Forum, calls all concerned Ethiopians, friends of Ethiopia and supporters of the free press to help Ethiopian independent journalists who were fighting for a better peaceful future, human rights and genuine democracy in Ethiopia, and had been targeted by the brutal Ethiopian government because of their journalism profession for the last 15 years.

According to EMF web site, some are very sick and need medical assistance and others are compelled to beg on the streets to survive.

Saturday, February 03, 2007



Hard snow blowing

Difficult and harsh snow blowing in the State of Michigan has continued for the second day. Moving here and there for daily necessities getting hard. Residents, especially ; in Grand Rapids and Kentwood area confined in their apartment or house for safety. Officials from law enforcement department advised peoples to stay at home , and several churches and schools are closed weekend schedule. Some employers allowed their staff to go home.


An Ethiopian man holding snow brush in his right hand, heading to clean his vehicle before driving to job.This picture was taken and forwarded to choreber blogger by Worku who lives in Wingate apartment complex which located closer to Gerald Ford International Airport.

Worku, thank you.

Thursday, January 11, 2007

Picture by fahrenheit45(Atlanta skyline)

Kifle Mulat's speech in Atlanta


EMF, January 11, 2007


A human rights symposium in celebration of Dr. Martin Luther King Jr. birth day has started on Thursday , January 11,2007 in Atlanta-Georgia-USA.

One of guests invited by the Martin Luther King Jr. Africa/African American Renaissance March Committee, Kifle Mulat, exiled president of the Ethiopian Free Press Journalists Association took an opportunity to address the audience about the plight of Ethiopian Free Press Journalists and current conditions of Freedom of the Press in Ethiopia.

" Thanks to CPJ and diplomatic pressures, charges filed against Voice of America journalists are already dropped ; but journalists in diaspora still charged in treason and asked to be extradited to Ethiopia.Other sixteen (16) of the journalists charged are in custody. Many members of our association ,EFJA , have gone in to hiding,fearing arrest.More than ninety (90) journalists are forced to flee the country to save their neck " said Kifle Mulat at his speech to the symposium participants.
(To read full text click here)

Saturday, January 06, 2007


Picture by guuleed, April 26.2006


Meles Zenawi,Dollar thirsty-in a new style of begging under the name of Somali people

By Hellen Kasu Mitto
January 06,2007

Armed war lords and clan leaders,who became unelected King of the Somali people,by the help of killer weapons under the name of Union of Islamic Courts(UIC),who knows about tomorrow,temporarily driven out of the capital and other cities and has gone far to the jungle with in two weeks of conventional war. Those,the so-called leaders of the UIC,were able to run the Somali people under the shadow of new governing method or principle (no movie,no foot ball/soccer,no mirra/chat) for about six months. That principle and technically mounted heavy machine gun pick up trucks has destroyed by invader Ethiopian army and Transitional Federal Government of Somali forces. All human beings brain doesn't working in the same way or direction,and we heard "thanks" words from supporters of the TFG,and different attitude from others who opposes invasion of neighboring countries. I do not worry about that. Because both sides has their own reason.

Backed by heavily armed and well-trained Ethiopian army,the TFG, controlled all the country,except Somaliland and Puntland,and has started functioning or acting as a government in the middle of its own people and land. What's next for the TFG is,unfortunately, accepting Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi as Somali's saver and giving green light for his unsuccessful ruling strategy that has been rejected and failed on his country,Ethiopia,for the last fifteen years. That would be a big mistake in Somalia's government history if it continue on Meles's track. Because democratic process based on Somali's people culture and way of life is better than any foreign ideology that could create national disaster and identity crisis. Specially,as a concerned blogger,I would like to advise that,not allow and copy Prime Minister Meles Zenawi's well-poisoned and full of hate political picture for Somali's democratization foundation. Meles Zenawi is a moderate fascist in a modern or new era in Africa.

On Prime Minister Meles Zenawi's side,already he got an opportunity of begging dollars under the name of Somalia peace and stability in a new style of begging. Everyone as remembered,after Kismayu(Somalia)on his press conference and Parliament meeting he mentioned openly with out any diplomatic words the words " We are poor",and " We need money",several times. In my understanding that is shame. Invading ,someone's country for a dollar is shame. No body has the right to trespass a private property,not country, if there is human beings law that could protect or treat all man kinds equally,and before getting inside Somalia cities or interfering in someone's national issue please get fix your political problems in your country. Go ahead Kaliti,Dedessa,Tolay, Ziway,Maekelawi and other concentration camps. These camps are closer to your palace than Mogadishu or Kismayu,and watch your country 's pocket than begging foreign currency in the name of an innocent poor Somali's soul.

Conclusion: Please,don't use Somali's problem to extend your ugliest ruling age as tablet.Give Ethiopians politics for the new democrat generation and get your prison time,exile or retirement session.Ethiopia's tired about you.15 years as King of Kings dictator leader, oh my God ! ..... more than 25 years as political party leader , and on killing chair.....wow !!

Thursday, January 04, 2007


IMG_9305.JPG
Originally uploaded by mdziedzic.


EPRDF,a danger to Ethiopian's national interest


(CUDP/Kinijit - PRESS RELEASE)
January 4th , 2007


The primary mission of Coalition for Unity and Democracy Party (CUDP/Kinijit) , has been and will always be the protection of Ethiopia's national interest. After defiantly rejecting for 14 years the sinister ethnic and religious divide and rule policies of EPRDF , the Ethiopian people voted overwhelmingly for CUDP/Kinijit in the historic May 2005 election because they believed in its sacred mission of........ ( To read full text click here)

(Picture by mdziedzic on Dec.2005)