Sunday, April 15, 2007በኢትዮጵያ ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲረጋገጥ ፤ የተከፈለው መስዋዕትነት ፤ ብዙ ትውልዶችን አስቆጥሯል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሃሳብን በነጻነት መግለጽን ባህሉ እንዲያደርግ ፤ ከእስራት ጀምሮ የህይወት መስዋዕትነትን ጭምር ተከፍሏል ። በተለይም ይህ ትውልድ ሃሳቡን በነጻነት ለመግለጽ የብዕር ጠመንጃውን አንግቶ ፤ የህዝብን ድምጽ ለማሰማት ታስሮና ሞቶ ፤ ታላቁን የአርበኝነት ተግባር ፈጽሟል ። ወደፊትም ይፈጽማል ።

No comments: